Lyrks
Lyrks
Lyrks
Cover Art

ናት ባሮ (Nat Baro) Lyrics by ቴዎድሮስ ካሳሁን (Teddy Afro)

Ethiopia

2017

ኚላል ባድ ኦፔኖ
ኚላል ባድ ኦፔኖ
ኚላል ባድ ኦፔኖ
ኚላል ባድ ኦፔኖ
ናት ባሮ የወንዙ ዳር ኗሪ
አጊጣ ባልቦ መሳይ ድሪ
ሁሌ ላያ'ት እንዳዲስ ገራሚ
ናት የባሮ የወንዙ ዳር ሎሚ
ናት ባሮ የወንዙ ዳር ኗሪ
አጊጣ ባልቦ መሳይ ድሪ
ሁሌ ላያ'ት እንዳዲስ ገራሚ
ናት የባሮ የወንዙ ዳር ሎሚ
ኚላል ባድ ኦፔኖ
ኚላል ባድ ኦፔኖ
ኚላል ባድ ኦፔኖ
ኚላል ባድ ኦፔኖ
ጥቁሯ ወርቅ ቀጥ እንደ ሸምበቆ
አኳሆኗ በአታሞ ምት ረቆ
ፍቅር ሲሞቅ እሳት ነዶ ማታ
ውበት አየሁ ዳንኪራ ሲመታ
ያበቀላት የወንዙ ዳር ኑሮ
ናት የባሮ
ቶም ሰርታ በዣንጥላው ብረት
በጨረቃ ፍቅርን ያዜምንበት
የታንኳው ላይ የወንዙ ሽርሽር
እረፍት አጣው ትዝባለኝ ቁጥር
ያበቀላት የወንዙ ዳር ኑሮ
ናት የባሮ
ናት ባሮ ናት ባሮ የወንዙ ዙሪያ ሴት
የገዛችው የልቤን ውስጥ ስሜት
ናት ባሮ ናት ባሮ የወንዙ ዳር ቆንጆ
የሰራችው በልቤ ላይ ጎጆ
መሸት ሲል ጀምበር አዘቅዝቆ
ቀዩን ሰማይ ውሃው አንፀባርቆ
እያየሁዋት በጨረቃ መብራት
አማረኝ የታንኳ ላይ እራት
ጉድ አረገኝ በውበት ሳር አስሮ
አየ ባሮ
ናት ባሮ ናት ባሮ
የወንዙ ዙሪያ ሴት
የገዛችው የልቤን ውስጥ ስሜት
ናት ባሮ ናት ባሮ
የወንዙ ዳር ቆንጆ
የሰራችው በልቤ ላይ ጎጆ
ኚላል ባድ ኦፔኖ
ኚላል ባድ ኦፔኖ
ይሄ ልቤ የሆነብኝ ምነው
ሀሳቤም ሁሌ ከአዊሊ ነው
ልያት እንጂ ወይ ሄጄ ዳግመኛ
ባደርጋት የሁሌ ጓደኛ
አሳ ሆኖ ልኮኝ እንጀራዬ
ከአዲስ አበባው የትውልድ አምባዬ
ተመለስኩኝ በፍቅሯ ተይዤ
የሸገር ልጅ ባዶ ቅርጫት ይዤ
ኚላል ባድ ኦፔኖ ... አገነ ገቲያ
ኚላል ባድ ኦፔኖ ... አነ ሚየጎ
ኚላል ባድ ኦፔኖ ... አጀሎየ
ኚላል ባድ ኦፔኖ
ናት ባሮ ... አሳ አጠምድ ብሎ
ናት ባሮ ... ዘርግቶት መረቡን
ናት ባሮ ... እንዴት ለቆንጆ ሴት
ናት ባሮ ... ሰው ይጥላል ልቡን
ናት ባሮ ... አይኔ እሷ ላይ ቀርቶ
ናት ባሮ ... አሳ አጣሁ ለእራቴ
ናት ባሮ ... ባዶ ቅርጫት ይዤ
ናት ባሮ ... ተመለስኩኝ ቤቴ
ናት ባሮ ናት ባሮ
የወንዙ ዙሪያ ሴት
የገዛችው የልቤን ውስጥ ስሜት
ናት ባሮ ናት ባሮ
የወንዙ ዳር ቆንጆ
የሰራችው በልቤ ላይ ጎጆ
ኚላል ባድ ኦፔኖ ... አገነ ገቲያ
ኚላል ባድ ኦፔኖ ... አነ ሚየጎ
ኚላል ባድ ኦፔኖ ... አጀሎየ
ኚላል ባድ ኦፔኖ... (ጋምቤላ)
ኚላል ባድ ኦፔኖ ... አገነ ገቲያ
ኚላል ባድ ኦፔኖ ... አነ ሚየጎ
ኚላል ባድ ኦፔኖ ...

About “ናት ባሮ (Nat Baro)” by ቴዎድሮስ ካሳሁን (Teddy Afro)

Read the complete lyrics to "ናት ባሮ (Nat Baro)" by ቴዎድሮስ ካሳሁን (Teddy Afro) from the album "Ethiopia" in 2017. On Lyrks you can follow along with the full text, explore the artist's discography, and discover related songs. The track is often categorized under Pop, Ethiopia.

"ናት ባሮ (Nat Baro)" is performed by ቴዎድሮስ ካሳሁን (Teddy Afro). from the album "Ethiopia" in 2017 This page provides the full lyric text for fans who want to sing along, study the songwriting, or compare versions across releases. Lyrks organizes lyrics by artist and song slug so you can bookmark and share a stable URL. Music lyrics help listeners connect with emotion, narrative, and rhythm in a track. Whether you are learning English, researching a favorite chorus, or preparing for karaoke, having accurate line breaks and section labels (verse, chorus, bridge) makes the experience easier. We link to the official artist profile on Lyrks where available, including biography snippets, top songs, and chart placements when we have that data. If you enjoy "ናት ባሮ (Nat Baro)", explore more songs by ቴዎድሮስ ካሳሁን (Teddy Afro) using the links below. Chart and trending pages on Lyrks highlight what listeners are searching for this week. For copyright or correction requests, see our DMCA and contact pages.

View all songs and biography for ቴዎድሮስ ካሳሁን (Teddy Afro) · Trending lyrics · Billboard Hot 100

Frequently asked questions

"ናት ባሮ (Nat Baro)" is credited to ቴዎድሮስ ካሳሁን (Teddy Afro). Songwriting credits may include additional writers listed on the release; check the credits section on this page for linked collaborators.

"ናት ባሮ (Nat Baro)" appears on "Ethiopia" in 2017.

Visit the ቴዎድሮስ ካሳሁን (Teddy Afro) artist page at /artist/teddy-afro for biography, popular tracks, and links to more lyric pages.